ኢሶህዴፓ አቶ አህመድ ሽዴን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ(ETV) : የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶህዴፓ/ አቶ አህመድ ሽዴን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። የኢሶህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ሶስት ቀናት በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው ሁኔታ ላይ...